እነዚህ መረጃ መንታፊዎች በየዓመቱ 60 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እያገኙ ነው የተባለ ሲሆን መንታፊዎቹ አሳሳች ማንነት ስለሚጠቀሙ ተጠያቂ ለማድረግ አስቸጋሪ ነውም ተብሏል፡፡ ማይናማር፣ላኦስ፣ ካምቦዲያ፣ ...
በታህሳስ 2፣1971 ፌደሬሽኑን መመስረታቸው በአረብ ኢምሬትስ ታሪክ ትልቅ ስኬት ሆኖ ተመዝግቧል አሁን ላይ በመካከለኛው ምስራቅ ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ሀገራት አንዷ የሆነችው አረብ ኢምሬትስ 53ኛ ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዓመታዊ የገንዘብ ደህንነት ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የባንኩ ሪፖርት እስከ ሰኔ 2024 ድረስ ያሉ የገንዘብ እንቅስቀሴዎች ዙሪያ ትኩረቱን አድርጓል፡፡ ባንኩ በሪፖርቱ ላይ ...
እንደዘገባው ከሆነ የስድስት አመት እድሜ ያለው ኢቮር የተባለው ውሻ 150 የእጽዋት ዝርያዎችን ሊያጠፉ የሚችሉ አደገኛ የሆኑ 'ፓቶጅኖችን' ወይም ፍላጻዎችን መለየት እንዲችል ሲሰለጥን ቆይቷል። ...
በዘንድሮው የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሽልማት ለኔዘርላድስ የምትሮጠው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሲፈን ሀሰን የአመቱ ምርጥ ሴት አትሌት እና ከስታድየም ውጪ በተደረጉ ውድድሮች የ2024 ምርጥ ሴት ...
የቀድሞው የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ሞሼ ያአሎን እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የጦር ወንጀል እና የዘር ማጽዳት ወንጀል ፈጽማለች ሲሉ ከሰዋል። ቀጥተኛ አቋም ያላቸው የቀድሞው ጀነራል ያአሎን በእስራኤሉ ...
ኩባንያው እስካሁን አዲሱን ሰው የሚያጥብ ማሽን ምስል ባያሳይም እንቁላል መሰል ቅርጽ እንዳለው የጃፓን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በከፊል በሙቅ ውሃ የሚሞላው ማሽን ውስጥ የሚገባው ሰው መሃል ላይ ...
ሴተኛ አዳሪዎች ጡረታ እና ሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች እንዲያገኙ በማደረግ ቤልጂየም በዓለም ላይ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡ በዓለም ላይ 10 ሚሊዮን ሴተኛ አዳሪዎች አሉ የተባለ ሲሆን ጥቂት ...
ፕሬዝዳንቱ በልጃቸው የክስ ጉዳይ ጣልቃ እንደማይገቡ ሲገልጹ ቢቆዩም ከዋይትሃውስ ከመውጣታቸው በፊት፥ ሀንተር ከጥር 1 2014 እስከ ታህሳስ 1 2024 ባሉት ጊዜያት ፈጽሞታል በሚል በሚቀርብበት ክስ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ባለፈው ሳምንት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ...
በዚህም መሰረት የፓሪስ ኦሎምፒክ የማራቶን ድል ባለቤቱ አትሌት ታምራት ቶላ በፈረንጆቹ 2024 ስታዲየም ውጭ የዓመቱ ምርጥ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ሽልማትን አሸንፏል። አትሌት ታምራት ቶላ ...