የሀገሪቱ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቱ ባለፈው ሳምንት በኢስታንቡል በቴሌቪዥን የሚተላለፍ ንግግር ሲያደርጉ ተቃውሞ አሰምተዋል የተባሉት ዘጠኝ ሰዎች እንዲታሰሩ ወስኗል። ተቃዋሚዎቹ የኤርዶሃን መንግስት ከእስራኤል ጋር የንግድ ግንኙነቱን እንዳቋረጠ ቢገልጽም ለቴል አቪቭ ነዳጅ መሸጡን ቀጥሏል ሲሉ ተደምጠዋል። ...